ስለ እኛ

Home About

ወደ Bltet Solutions እንኳን ደህና መጡ!

ከ Bltet Solutions ተጨማሪ በተለያዩ የመፍትሄ አቅጣጫዎች ላይ ያተኮሩ ኩባንያዎች በቅርቡ ይዘን እንመጣለን፡፡

Bltet Solutions፤ ያለእንግልት ነዳጅ መቅዳት ምን እንደሆነ ይገነዘባል፡፡ በዚህም ምክንያት ለአጠቃቀም ምቹ የሆነ በአቅራቢያዎ ያሉትን የነዳጅ ጣቢያዎች ለማግኘት የሚረዳዎት ለተጠቃሚዎች ተስማሚ የሆነ መድረክ ይዘን ቀርበናል፡፡ የነዳጅ ዓይነቶችን እንዲሁም አገልግሎቶችን እነሆ፡፡

ሂድ

Comprehensive Station Data

በእያንዳንዱ ጣቢያ ስለ ነዳጅ አቅርቦት፣ ስለወረፋ እርዝማኔ፣ ስለ ዋጋ እና ስለ መሰል አገልግሎቶች ወቅታዊ መረጃ ያገኛሉ፡፡

Convenience

በቀላሉ ድህረ-ገፃችንን በመጠቀም በአቅራቢያዎ ያሉ ማደያዎችን በፍጥነት እና ወረፋ ያልበዛባቸውን በቀላሉ በመለየት ምቹ በሆነ መንገድ ይፈልጉ፤ ይህም ወርቃማ ጊዜዎን እንዲቆጥቡ ይረዳዎታል፡፡

User-Friendly Experience

ለአጠቃቀም ቀላል፤ የሚፈልጉትን መረጃ በቅፅበት ያደርሶታል፡፡ አቅራቢያዎ ያሉ ቦታዎችን በቀላሉ ከሙሉ መረጃ ጋር ያቀርባል።

Quick Links

Get In Touch

Addis Ababa, Ethiopia | support@bltets.com | +251-937-28-81-83

Follow Us

Copyright © Bltetsolutions. All Rights Reserved.